Senior Training Professional IV
Job Description
መንማክ ሕንፃ ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በቶታል/በእምነት ባር እና ሬስቶራንት ገባ ብሎ, Addis Ababa Job Overview - Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br - Experience Level Senior - Total Years Experience 4 - Date Posted July 26, 2026 - Deadline Date August 4, 2026 Job Requirement - የትምህርት ደረጃ : የማስትሬት ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ፔዳጎጅካል ሳይንስ፣ በሲቪክስና ኢቲክስ፣ በካሪኩለምና ኢንስትራክሽን፣ በአደልት ኢዱኬሽን፣ በፖለቲካል ሳይንስ አለም አቀፍ ግንኙት፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በጆርናሊዝም፣ በህግ፣ በሶሽዮሎጂ፣ በሳይኮሎጂ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ በሊደርሽፕ፣ በአስተዳደርና ልማት የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች - በሙያው የሚፈለገው የሥራ ልምድ: እንደቅደም ተከተላቸው 4/6 ዓመት ያገለገለ/ች - ደረጃ: 11 - ምርመራ: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ - ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም: ደመወዝ ብር 14,567.00 የትራንስፖርት አበል ብር1,900.00 የሙያ አበል 1000
Requirements
የትምህርት ደረጃ : የማስትሬት ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ፔዳጎጅካል ሳይንስ፣ በሲቪክስና ኢቲክስ፣ በካሪኩለምና ኢንስትራክሽን፣ በአደልት ኢዱኬሽን፣ በፖለቲካል ሳይንስ አለም አቀፍ ግንኙት፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በጆርናሊዝም፣ በህግ፣ በሶሽዮሎጂ፣ በሳይኮሎጂ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ በሊደርሽፕ፣ በአስተዳደርና ልማት የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች በሙያው የሚፈለገው የሥራ ልምድ: እንደቅደም ተከተላቸው 4/6 ዓመት ያገለገለ/ች ደረጃ: 11
Posted
July 26th, 2026
About This Listing
This job listing was sourced by AkiliBrain's automated data pipeline from a publicly accessible employer career page or job board. Listings are indexed daily and verified against the original source. AkiliBrain does not charge employers for listing and does not endorse any specific employer or role.
To apply, use the official link provided by the employer. If you believe this listing contains inaccurate information, please contact our editorial team.
Source: AkiliBrain Jobs & Careers Intelligence — updated daily from employer portals across East Africa.
Company
Hidasie Telecom Share Company
Location
Ethiopia • Addis Ababa
Deadline
August 4th, 2026
12 days ago